Thursday, March 1, 2018

አድሏዊ

አድሏዊ
ያገራችን ሰው «ትንሽ ሥጋ እንደመርፌ ትወጋ» እንደሚለው ማለት ነው። ሰው ሆኖ ለራስ ወገን ማድላት የሰው ጠባይ ነው። ይህንን ጠባይ የሚያሸንፍ ሰው በርግጥም ታላቅ ሰው ነው። – (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

No comments: